top of page
Stained Glass
IMG_0031_edited
IMG_0187
First GBCI Kids
Kids in Church
IMG_0320_edited
IMG_0778
IMG_0074
IMG_0072_edited
IMG_1041
IMG_1104
Bishop Goes to Mass
Church Cross
IMG_0461
IMG_0331
Screen Shot 2022-06-08 at 12.26.09 PM
IMG_1706
IMG_0329_edited

WELCOME TO GOSPEL BELIEVERS CHURCH INTERNATIONAL!
ወደ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን እንኳን ደኅና መጡ!

Since 2021, with the vision of seeing 1.3 million souls saved in the coming thirty years, we have welcomed with Christ heart the entire creation to join us in spreading the Good News to the lost, equipping the believers, and partnering in the Kingdom work at Gospel Believers Church International. Come and be a part of this divine commissioned congregation and vision. 

ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ኢንተርናሽናል ከ2021 ጀምሮ በሰላሣ ዓመታት ውስጥ 1.3 ሚሊዮን ነፍሳትን ድነው በማየት ራዕይ ፍጥረትን ሁሉ በክርስቶስ ልብ እየተቀበለች ወንጌልን ለጠፉት በማድረስ፣  አማኞችን በመንፈሳዊ ጦር ዕቃ በማስታጠቅ፣ እንዲሁም  በአጋርነት ወንጌልን በማገልገል ላይ ትገኛለች። ይምጡና የዚህ መለኮታዊ ተልኮ የሰነቀ ጉባዔ አካል ይሁኑ። 

Our Services አገልግሎቶቻችን በከፊል

IMG_5337.jpeg

ABOUT ጥቂት ስለእኛ

Gospel Believers Church International is open to all creation who needs Christ as a Lord and Savior. We lead our congregation in  living out the very purpose of Christ's church existence; to destroy the gates of Hades and to open the doors of the heaven (Matt 16:18-19) . Contact us today to find out more about becoming part of the Gospel Believers Church International.
ወንጌል አማችኞች ቤተ ክርስቲያን ኢንተርናሽናል ክርስቶስ ጌታው እና አዳኙ ሊሆን ለሚገባው ፍጥረት ሁሉ ክፍት ናት። እኛ ጉባዔያችንን የምንመራው የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የተቋቋመችበትን ዓላማ ማለትም፤ የገሃነምን ደጆች ለማፍረስ እና የመንግሥተ ሰማያትን በር ለመክፈት፤ ህይወቱ እንዲያደርገው ነው (ማቴ 16፥18-19)። እባክዎ አብረውን በመሆን የክርስቶስን ዓላማ ለመፈጸም ዛሬውኑ ያግኙን።

IMG_5337.jpeg

“I will build my church, and the gates of the Heads will not overcome it ” 

በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።

Matthew 16:18 ማቴዎስ

CONTACT US ያግኙን​፤ ይጻፉልን

3901 Rockbridge Rd SW, Stone Mountain, GA 30083, USA

6788874848

Thanks for submitting!

​እግዚአብሔር ይባርክዎት!

Subscribe Form

Thanks for subscribing!

bottom of page