top of page

ABOUT ጥቂት ስለእኛ

Gospel Believers Church International is open to all creation who needs Christ as a Lord and Savior. We lead our congregation in  living out the very purpose of Christ's church existence; to destroy the gates of Hades and to open the doors of the heaven (Matt 16:18-19) . Contact us today to find out more about becoming part of the Gospel Believers Church International.                                         ወንጌል አማችኞች ቤተ ክርስቲያን ኢንተርናሽናል ክርስቶስ ጌታው እና አዳኙ ሊሆን ለሚገባው ፍጥረት ሁሉ ክፍት ናት። እኛ ጉባዔያችንን የምንመራው የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የተቋቋመችበትን ዓላማ ማለትም፤ የገሃነምን ደጆች ለማፍረስ እና የመንግሥተ ሰማያትን በር ለመክፈት፤ ህይወቱ እንዲያደርገው ነው (ማቴ 16፥18-19)። እባክዎ አብረውን በመሆን የክርስቶስን ዓላማ ለመፈጸም ዛሬውኑ ያግኙን።

OUR CALLING ጥሪያችን

At Gospel Believers Church International, we pursue to bring glory to the name of our Lord Jesus Christ by being faithful and powerful witnesses of His death and resurrection by the power of the Holy Sprit in our Jerusalem, Judea, Samaria, and ends of the world (Act 1:5-8).

ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ኢንተርናሽናል ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርን ለማምጣት የምንሮጠው፥ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳ፣ በሰማሪያ፣ እስከ ምድር ዳር ድረስ በመንፈስ ቅዱስ ታማኝ እና ኃይል የተሞላ የእርሱ ሞት እና ትንሳኤ ምሥክሮች በመሆን ነው (ሐዋ 1፥5-8)።

OUR VALUES ፋይዳዎቻችን

Our congregation is fueled by the love of our Lord Jesus Christ displayed on the cross, the faith in the Son of God, and the hope of coming glory that words cannot express    (1 Cor 13:13).

ጉባዔያችን የሚነዳው በመስቀሉ ላይ እግዚአብሔር በልጁ በገለጸው ፍቅር፣ በእግዚአብሄር ልጅ ላይ ባለ እምነት፣ እና ሊገለጥ ባለው ቃላት ሊገልጸው በማይችለው የክብር ተስፋ ነው (1 ቆሮ 12፥13)።

IMG_0363_edited_edited.jpg

GOSPEL BELIEVERS CHURCH INTERNATIONAL

​ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ኢንተርናሽናል

  • alt.text.label.Facebook

©2022 by Gospel Believers Church International. Proudly created with Wix.com

bottom of page