top of page

LEADERSHIP መሪዎች

Leadership Leading To 1.3 Million Souls Winning

1.3 ሚሊዮን ነፍሳትን ወደማዳን የሚመራው አመራር

The commitment of the leadership at Gospel Believers Church International is at the heart of what makes a church that stands for its very existence of destroying the gates of Hades and opening the gates of Heaven. 

​ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ኢንተርናሽናል መሪዎች ራሳቸውን የሰጡለት አመራር ቤተ ክርስቲያኗ ለተፈጠረችበት ዓላማ ማለትም የሲዖልን ደጅ ለመዝጋት እና የመንግሥተ ሰማያትን በር ለመክፈት ነው።

IMG_6774.jpeg

Pastor Chernet and Pastor Tefera
​መጋቢ ቸርነት ሳሙኤል፣ መጋቢ ተፈራ አቦ፣ ወ/ሮ ጸሐይነሽ ኃይሌ፣ ብርሃኑ ኑ

Pastor Chernet and Pastor Tefera the Divine wing and the vision leaders of the Church

የቤተ ክርስቲያኗ የመለኮት ክንፍ እና የቤተ ክርስቲያኗ የራዕይ መሪዎች

Pastor Chernet and Pastor Tefea are leading the church with God given vision since 2021 

Berhanu and Markos_edited.png

Berhanu, Markos, and Desie 
​ብርሃኑ ኑኔ፣ አቶ ማርቆስ ካልቲሶ፣ እና ደሴ ዓለሙ

Elders of the Church

​የቤተክርስቲያኗ ሽማግሌዎች

የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደራዊ መሪዎች

IMG_6779_edited.jpg

ብርሃኑ ኑኔ፣ መጋቢ ቸርነት ሳሙኤል፣ አቶ ማርቆስ ካልቲሶ፣ መጋቢ ተፈራ አቦ፣ አቶ ደሴ ዓለሙ፣ እና ወ/ሮ ጸሐይነሽ ኃይሌ

Administration Board of Gospel Believers Church International

​የቤተ ክርስቲያኗ አመራር ቦርድ

አመራር ቦርድ በመለኮት ክንፍ እና በሽማግሌዎች ክንፍ ጥምረት ቤተ ክርስቲያኗን የሚመራ ከፍተኛው የአመራር አካል ወንጌል ለሚጠፉት፣ ወንጌል ለዳኑት፣ እና ወንጌል በአጋርነት እንዲሮጥ በትጋት ያገለግላል።

Administration Board of the Church deligently works to ensure that the good news is proclaimed to the lost, equipped to the saved, and the good news is spreading in partnership with the body of Christ. 

GOSPEL BELIEVERS CHURCH INTERNATIONAL

​ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ኢንተርናሽናል

  • alt.text.label.Facebook

©2022 by Gospel Believers Church International. Proudly created with Wix.com

bottom of page